ኢሳይያስ 64:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ ይህ ሁሉ ሆኖ አትመለስምን?ዝም ብለህ ከልክ በላይ ትቀጣናለህን?

ኢሳይያስ 64

ኢሳይያስ 64:3-12