ኢሳይያስ 65:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለዐመፀኛ ሕዝብ፣መልካም ባልሆኑ መንገዶች ለሚሄዱ፣የልባቸውን ምኞት ለሚከተሉ፣ቀኑን ሙሉ እጆቼን ዘረጋሁ።ዘወትር በፊቴ የሚያስቈጡኝ ሕዝቦች፣

ኢሳይያስ 65

ኢሳይያስ 65:1-12