ኢሳይያስ 62:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በእግዚአብሔር እጅ የክብር አክሊል፣በአምላክሽም እጅ የመንግሥት ዘውድ ትሆኛለሽ።

ኢሳይያስ 62

ኢሳይያስ 62:1-7