ኢሳይያስ 62:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር እስከ ምድር ዳርቻ፣እንዲህ ሲል ዐውጆአል፤“ለጽዮን ሴት ልጅ፣‘እነሆ፤ አዳኝሽ መጥቶአል፤ዋጋሽ በእጁ አለ፤ዕድል ፈንታሽም ከእርሱ ጋር ነው’ በሏት።”

ኢሳይያስ 62

ኢሳይያስ 62:3-12