ኢሳይያስ 62:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዕለፉ፤ በበሮቹ በኩል ዕለፉ፤ለሕዝቡ መንገድ አዘጋጁ፤አስተካክሉ፤ ጐዳናውን አስተካክሉ፤ድንጋዩን አስወግዱ፤ለመንግሥታትም ምልክት አሳዩ።

ኢሳይያስ 62

ኢሳይያስ 62:3-12