ኢሳይያስ 62:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን መከሩን የሰበሰቡ ይበሉታል፤ እግዚአብሔርንም ያመሰግናሉ፤የወይኑን ፍሬ የለቀሙም በመቅደሴአደባባዮች ይጠጡታል።”

ኢሳይያስ 62

ኢሳይያስ 62:7-12