ኢሳይያስ 62:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነርሱም ቅዱስ ሕዝብ፣ እግዚአብሔር የተቤዣቸው ተብለው ይጠራሉ፤አንቺም የምትፈለግ፣ከእንግዲህም የማትተው ከተማ ትባያለሽ።

ኢሳይያስ 62

ኢሳይያስ 62:5-12