ኢሳይያስ 6:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የዚህን ሕዝብ ልብ አደንድን፤ጆሮአቸውን ድፈን፤ዐይኖቻቸውንም ክደን፤ይህ ካልሆነማ፣በዐይናቸው አይተው፣ በጆሮአቸው ሰምተው፣በልባቸውም አስተውለውበመመለስ ይፈወሳሉ።”

ኢሳይያስ 6

ኢሳይያስ 6:7-13