ኢሳይያስ 6:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እርሱም እንዲህ አለኝ፤ “ወደዚህ ሕዝብ ሂድ፤“ ‘መስማትን ትሰማላችሁ፤ ነገር ግን አታስተውሉም፤ማየትንም ታያላችሁ፤ ነገር ግን ልብ አትሉም’ ብለህ ንገራቸው።

ኢሳይያስ 6

ኢሳይያስ 6:7-13