እኔም፣ “ጌታ ሆይ፤ ይህ የሚሆነው እስከ መቼ ነው?” አልሁት፤እርሱም መልሶ እንዲህ አለኝ፤“ከተሞች እስኪፈራርሱና፣የሚኖሩባቸው እስኪያጡ፣ቤቶችም ወና እስኪሆኑና፣ምድርም ፈጽሞ ባድማ እስክትሆን ድረስ፤