ኢሳይያስ 59:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ፍትሕን የሚጠራ ማንም የለም፤ጒዳዩን በቅንነት የሚያቀርብ የለም፤በከንቱ ነገር ታመኑ፤ ሐሰትን ተናገሩ፤ሁከትን ፀነሱ፤ ክፋትንም ወለዱ።

ኢሳይያስ 59

ኢሳይያስ 59:1-6