ኢሳይያስ 59:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእባብ ዕንቍላል ታቀፉ፤የሸረሪት ድር አደሩ፤ዕንቍላሎቻቸውን የሚበላ ሁሉ ይሞታል፤አንዱ በተሰበረ ጊዜም እፉኝት ይወጣል።

ኢሳይያስ 59

ኢሳይያስ 59:3-8