ኢሳይያስ 59:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እጆቻችሁ በደም፣ጣቶቻችሁ በበደል ተነክረዋል፤ከንፈሮቻችሁ ሐሰትን ተናገሩ፤ምላሶቻችሁ ክፉ ነገርን አሰሙ።

ኢሳይያስ 59

ኢሳይያስ 59:1-11