ኢሳይያስ 59:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን በደላችሁከአምላካችሁ ለይቶአችኋል፤ኀጢአታችሁ ፊቱን ከእናንተ ሰውሮታል፤በዚህም ምክንያት አይሰማም።

ኢሳይያስ 59

ኢሳይያስ 59:1-8