ኢሳይያስ 58:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“እንግዲህ እኔ የመረጥሁት ጾም፣የጭቈናን ሰንሰለት እንድትበጥሱ፣የቀንበርን ገመድ እንድትፈቱ፣የተጨቈኑትን ነጻ እንድታወጡ፣ቀንበርን ሁሉ እንድትሰብሩ አይደለምን?

ኢሳይያስ 58

ኢሳይያስ 58:2-14