ኢሳይያስ 58:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ምግብህን ለተራበ እንድታካፍለው፣ተንከራታቹን ድኻ ወደ ቤትህ እንድታስገባው፣የተራቈተውን ስታይ እንድታለብሰው፣የሥጋ ዘመድህንም ፊት እንዳትነሣው አይደለምን?

ኢሳይያስ 58

ኢሳይያስ 58:1-14