ኢሳይያስ 58:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔ የመረጥሁት ጾም እንዲህ ዐይነቱን ነውን?ሰውስ ራሱን የሚያዋርደው በእንዲህ ያለው ቀን ብቻ ነውን?እንደ ደንገል ራስን ዝቅ ማድረግ ነውን?ወይስ ማቅ ለብሶ በዐመድ ላይ መንከባለል ነውን?ታዲያ ጾም ብለህ የምትጠራው ይህን ነውን? እግዚአብሔርስ የሚቀበለው እንዲህ ያለውን ቀን ነውን?

ኢሳይያስ 58

ኢሳይያስ 58:1-12