ኢሳይያስ 57:20-21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

20. ክፉዎች ግን ማዕበሉ ጭቃና ጒድፍ እንደሚያወጣ፣ጸጥ ማለት እንደማይችል፣እንደሚናወጥ ባሕር ናቸው።

21. አምላኬ፣ “ለክፉዎች ሰላም የላቸውም” ይላል።

ኢሳይያስ 57