ኢሳይያስ 58:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“በኀይል ጩኽ፤ ምንም አታስቀር፤ድምፅህን እንደ መለከት አሰማ፤ለሕዝቤ ዐመፃቸውን፣ለያዕቆብም ቤት ኀጢአታቸውን ተናገር።

ኢሳይያስ 58

ኢሳይያስ 58:1-5