ኢሳይያስ 48:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነዚህን ነገሮች ሰምተሃል፤ ሁሉንም ተመልከታቸው፤ራስህ ትክክለኛነታቸውን አትመሰክርምን?“ከአሁን ጀምሮ አዳዲስ ነገሮችን፣የተሰወሩብህን ያላወቅሃቸውን ነገሮች እነግርሃለሁ።

ኢሳይያስ 48

ኢሳይያስ 48:3-8