ኢሳይያስ 48:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነርሱም የተፈጠሩት አሁን እንጂ ጥንት አይደለም፤ስለ እነርሱም ከዛሬ በፊት አልሰማህም።ስለዚህ፣ ‘አዎን፤ ስለ እነርሱ ዐውቃለሁ’ማለት አትችልም።

ኢሳይያስ 48

ኢሳይያስ 48:1-11