ኢሳይያስ 48:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከባቢሎን ውጡ፣ከባቢሎናውያንም ሽሹ!ይህን በእልልታ አስታውቁ፤ ዐውጁት፤እስከ ምድር ዳርቻ ድረስ ተናገሩ፤“እግዚአብሔር ባሪያውን ያዕቆብንተቤዥቶታል” በሉ።

ኢሳይያስ 48

ኢሳይያስ 48:10-22