ኢሳይያስ 48:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በምድረ በዳ ሲመራቸው አልተጠሙም ነበር፤ውሃ ከዐለት አፈለቀላቸው፤ዐለቱን ሰነጠቀ፤ውሃውም በኀይል ፈልቆ ወጣ።

ኢሳይያስ 48

ኢሳይያስ 48:14-22