ኢሳይያስ 48:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዘርህ እንደ አሸዋ፣ልጆችህ ስፍር እንደሌለው ትቢያ በሆኑ ነበር፤ስማቸው አይወገድም፤ከፊቴም አይጠፋም።

ኢሳይያስ 48

ኢሳይያስ 48:15-22