ኢሳይያስ 48:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ትእዛዜን ሰምተህ ብቻ ቢሆን ኖሮ፣ሰላምህ እንደ ወንዝ፣ጽድቅህም እንደ ባሕር ሞገድ በሆነ ነበር።

ኢሳይያስ 48

ኢሳይያስ 48:9-22