ኢሳይያስ 48:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የተቤዠህ፣ የእስራኤል ቅዱስ፣ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤“እኔ እግዚአብሔር አምላክህ፣የሚበጅህ ምን እንደሆነ የማስተምርህ፣መሄድ በሚገባህ መንገድ የምመራህ ነኝ።

ኢሳይያስ 48

ኢሳይያስ 48:15-20