ኢሳይያስ 48:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ወደ እኔ ቅረቡ፤ ይህን ስሙ፤“ከመጀመሪያ ጀምሮ በስውር አልተናገርሁም፤ሲፈጸምም እኔ እዚያው ነበርሁ።”አሁንም ጌታ እግዚአብሔርና መንፈሱልከውኛል።

ኢሳይያስ 48

ኢሳይያስ 48:8-21