ኢሳይያስ 48:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ያዕቆብ ሆይ፤የጠራሁህ እስራኤል ሆይ፤ ስማኝ፤እኔ እኔው ነኝ፤ፊተኛው እኔ ነኝ፤ ኋለኛውም እኔ ነኝ።

ኢሳይያስ 48

ኢሳይያስ 48:7-21