ኢሳይያስ 48:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ምድርን የመሠረተች የእኔው እጅ ናት፤ሰማያትን የዘረጋችም ቀኝ እጄ ናት፤በምጠራቸው ጊዜ፣ሁሉም በአንድነት ይቆማሉ።

ኢሳይያስ 48

ኢሳይያስ 48:5-18