ኢሳይያስ 48:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለ ራሴ፣ ስለ ራሴ ስል አደርጋለሁ፤ራሴን ለውርደት እንዴት አሳልፌ እሰጣለሁ?ክብሬን ለማንም አልሰጥም።

ኢሳይያስ 48

ኢሳይያስ 48:1-12