ኢሳይያስ 44:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በተጠማ ምድር ላይ ውሃ፤በደረቅ መሬት ላይ ወንዞችን አፈሳለሁና፤መንፈሴን በዘርህ፣በረከቴንም በልጅ ልጅህ ላይ አወርዳለሁ።

ኢሳይያስ 44

ኢሳይያስ 44:2-7