ኢሳይያስ 44:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የፈጠረህ፣ በማሕፀን የሠራህ፣የሚረዳህ፣ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ባሪያዬ ያዕቆብ፣የመረጥሁህ ይሹሩን ሆይ፣ አትፍራ።

ኢሳይያስ 44

ኢሳይያስ 44:1-11