ኢሳይያስ 44:4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነርሱም በለመለመ መስክ ላይ እንደ ሣር፣በወንዝ ዳር እንደ አኻያ ዛፍ ይበቅላሉ።

ኢሳይያስ 44

ኢሳይያስ 44:1-13