ኢሳይያስ 44:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“እስራኤል ሆይ፤ ባሪያዬ ነህና፣ያዕቆብ ሆይ፤ ይህን አስብ።እኔ ሠርቼሃለሁ፤ አንተም ባሪያዬ ነህ፤እስራኤል ሆይ፤ አልረሳህም።

ኢሳይያስ 44

ኢሳይያስ 44:15-25