ኢሳይያስ 44:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዐመድ ይቅማል፤ ተታላይ ልብ አስቶታል፤ራሱን ለማዳን አይችልም፤“ይህ በቀኝ እጄ ያለው ነገር ሐሰት አይደለምን?”ለማለት አልቻለም።

ኢሳይያስ 44

ኢሳይያስ 44:16-26