ኢሳይያስ 4:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያን ቀን ሰባት ሴቶችአንዱን ወንድ ይዘው፣“የራሳችንን ምግብ እንበላለን፤የራሳችንንም ልብስ እንለብሳለን፤በአንተ ስም ብቻ እንጠራና፣ውርደታችንን አስቀርልን” ይሉታል።

ኢሳይያስ 4

ኢሳይያስ 4:1-3