ኢሳይያስ 3:26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የጽዮን ደጆች ያዝናሉ፣ ያለቅሳሉም፤እርሷም ተረስታ በመሬት ላይ ትቀመጣለች።

ኢሳይያስ 3

ኢሳይያስ 3:21-26