ኢሳይያስ 35:9-10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

9. አንበሳ አይኖርበትም፤ነጣቂ አውሬም አይወጣበትም፤እነዚህማ በዚያ ስፍራ አይገኙም፤የዳኑት ብቻ በዚያ ይሄዳሉ፤

10. እግዚአብሔር የዋጃቸው ይመለሳሉ።እየዘመሩ ወደ ጽዮን ይገባሉ፤ዘላለማዊ ደስታን እንደ አክሊል ይቀዳጁታል፤ፍሥሓና ሐሤት ያገኛሉ፤ሐዘንና ትካዜ ከዚያ ይሸሻሉ።

ኢሳይያስ 35