ኢሳይያስ 35:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር የዋጃቸው ይመለሳሉ።እየዘመሩ ወደ ጽዮን ይገባሉ፤ዘላለማዊ ደስታን እንደ አክሊል ይቀዳጁታል፤ፍሥሓና ሐሤት ያገኛሉ፤ሐዘንና ትካዜ ከዚያ ይሸሻሉ።

ኢሳይያስ 35

ኢሳይያስ 35:9-10