ኢሳይያስ 34:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ድርሻ ድርሻቸውን ይመድብላቸዋል፤እጁም ለክታ ታካፍላቸዋለች።ለዘላለም የእነርሱ ትሆናለች፤ከትውልድ እስከ ትውልድም ይኖሩባታል።

ኢሳይያስ 34

ኢሳይያስ 34:10-17