ኢሳይያስ 34:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በእግዚአብሔር መጽሐፍ እንዲህ የሚለውንተመልከቱ፤ አንብቡም፤ከእነዚህ አንዱ አይጐድልም፤እያንዳንዷም አጣማጇን አታጣም፤ይህ ትእዛዝ ከአፉ ወጥቶአል፤መንፈሱ በአንድ ላይ ይሰበስባቸዋልና።

ኢሳይያስ 34

ኢሳይያስ 34:6-17