ኢሳይያስ 35:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ምድረ በዳውና ደረቁ ምድር ደስ ይላቸዋል፤በረሓው ሐሤት ያደርጋል፤ ይፈካል፤እንደ አደይም ያብባል።

ኢሳይያስ 35

ኢሳይያስ 35:1-8