ኢሳይያስ 35:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በደስታና በዝማሬ ሐሤት ያደርጋል፤የሊባኖስ ክብር ይሰጠዋል፤የቀርሜሎስንና የሳሮንን ግርማ ይለብሳል።የአምላካችንን ታላቅ ግርማ፣ የእግዚአብሔርን ክብር ያያሉ።

ኢሳይያስ 35

ኢሳይያስ 35:1-10