ኢሳይያስ 35:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ንዳዳማው ምድር ኵሬ ይሆናል፤የተጠማው መሬት ውሃ ያመነጫል።ቀበሮዎች በተኙባቸው ጒድጓዶች፣ሣር፣ ሸምበቆና ደንገል ይበቅልበታል።

ኢሳይያስ 35

ኢሳይያስ 35:1-10