ኢሳይያስ 35:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በዚያ አውራ ጐዳና ይሆናል፤“የተቀደሰ መንገድ” ተብሎ ይጠራል።የረከሱ አይሄዱበትም፤በመንገዱ ላይ ላሉት ብቻ ይሆናል።ገራገሮችም ከመንገዱ አይስቱም።

ኢሳይያስ 35

ኢሳይያስ 35:2-10