ኢሳይያስ 35:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንካሳ እንደ ሚዳቋ ይዘላል፤የድዳውም አንደበት በደስታ ይዘምራል፤ውሃ ከበረሓ ይወጣል፤ምንጮችም ከምድረ በዳ ይፈልቃሉ።

ኢሳይያስ 35

ኢሳይያስ 35:2-8