ኢሳይያስ 34:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እናንት አሕዛብ ሆይ፤ ኑ አድምጡም፤እናንተ ሰዎች ሆይ፤ አስተውሉ።ምድርና በውስጧ ያለ ሁሉ፣ዓለምና ከእርሷ የሚበቅል ሁሉ ይስማ።

ኢሳይያስ 34

ኢሳይያስ 34:1-11