ኢሳይያስ 33:24 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በጽዮን ተቀምጦ፣ “ታምሜአለሁ” የሚል አይኖርም፤በዚያ የሚኖሩ ሰዎች ኀጢአትም ይቅር ይባላል።

ኢሳይያስ 33

ኢሳይያስ 33:20-24