ኢሳይያስ 33:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መወጠሪያ ገመድህ ላልቶአል፤ምሰሶው ጠብቆ አልተተከለም፤ሸራው አልተወጠረም፤በዚያ ጊዜ ታላቅ ምርኮ ይከፋፈላል፤አንካሳ እንኳ ሳይቀር ምርኮ ይወስዳል።

ኢሳይያስ 33

ኢሳይያስ 33:20-24