ኢሳይያስ 34:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር አሕዛብን ሁሉ ተቈጥቶአል፤ቍጣውም በሰራዊታቸው ሁሉ ላይ ነው፤ፈጽሞ ያጠፋቸዋል፤ለዕርድም አሳልፎ ይሰጣቸዋል።

ኢሳይያስ 34

ኢሳይያስ 34:1-10